የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ በትግራይ እያሽቆለቆለ የመጣውን ኹኔታ መቀልበስ በሚቻልበት ኹኔታ ዙሪያ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ፣ ብሪታንያ፣ ጣሊያን፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመንና አውሮፓ ኅብረት ...
Your browser does not support the video tag or M3U8 playback.
ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው የሱዳን ጦርነት ምክንያት በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ድንበር አቋርጠው ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸውን፣ የአሶሳ ከተማ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ቅርንጫፍ ...
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፈንታው ከበደ፣ የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር አዲስ ዘመን ፍሰሐና ይጓዙበት የነበረው ተሽከርካሪ ሾፌር አቶ ከበደ እንድሪስ ...
‹‹የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ያልሾመውን ማውረድ አይችልም›› ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ የሌተና ጄኔራል ታደሰ ምላሽ ‹‹የፀጥታ ኃይሉ ለአንድ ቡድን የቆመ ወታደራዊ ክንፍ መሆኑን በግልጽ ያሳየ ነው ...
የአነጋገር ወግ ሆነና በእያንዳንዱ አገር ያለፈውን ነገር ሁሉ መዘን ‹‹ደጉ ዘመን›› (The Good Old Days) የማለት ሰብዓዊ ትዝታ አለ፡፡ ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ በሶስት የትግራይ ሰራዊት አዛዦች ላይ የስራ እግድ ውሳኔ አስተላለፉ። ፕሬዝዳንቱ ከዛሬ ሰኞ መጋቢት 1፤ 2017 ጀምሮ ከስራ ያገዷቸው ከፍተኛ የጦር ...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ወር ድረስ የፍጆታ የአገልግሎት ታሪፍ ተመን ጭማሪ ሊያደርግ መሆኑ ታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ወር ድረስ ...
ከስድስት ሳምንት ግምገማ በኋላ አሜሪካ 83 በመቶ የሚሆነውን የUSAID ፕሮግራሞችን መሰረዟን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሮቢዮ በ X ገጻቸው አስታውቀዋል። በቢሊዮን ዶላር ወጪ ይደረግባቸው የነበሩ 5200 ...
ትናንት ምሽት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የፌስቡክ እና ኤክስ (ትዊተር) አካውንቶች ላይ “የአፕል ግብርና ምርታማነታችን እድገት እያሳየ ነው” ከሚል ፅሁፍ ጋር የተለቀቁ ስድስት የአፕል ምስሎችን ...
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ፓርቲያቸው ለቅቡልነት መታገል ያለበት አሁን መሆኑን ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አርቆ ከሚመለከትና ተሻጋሪ (ስትራቴጂካዊ) ከሆኑ ...
የሰላም ሚኒስቴር መረጃ በመከልከል ቅሬታ ቀርቦበታል ‹‹ማንም የማያዝበትና ማንም የማይታዘዝበት አገራዊ ዓውድ ውስጥ ነው የምንገኘው፤›› ሲሉ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) ተናገሩ ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果