እንደ መግለጫው ከሆነ ቻይና በታይዋን፣ ደቡባዊ ቻይና ባህር፣ በአውስትራሊያ እና በምስራቅ አውሮፓ ሀገራት ላይ እያደረገች ያለው እንቅስቃሴ የደህንነት ስጋት ደቅኗል ብሏል፡፡ ቻይና ካናዳ በሚገኘው ...
የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ቲሺሴኬዲ በሩዋንዳ ከሚደገፉት የኤም 23 አማፂያን ጋር ለመደራደር እያጤኑ እንደሚገኝ ተዘግቧል፡፡ በምስራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል በውጊያ ካሉት አማፂያን ...
የዓለማችን ቁጥር አንድ ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደርን ዋሸንግተንን ለቀው እንዲወጡ አዛለች፡፡ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በኤክስ አካውንታቸው ላይ ...
የትራምፕ አስተዳደር በደርዘን የሚቆጠሩ ሀገራት ዜጎች ላይ የጉዞ ገደቦችን ለማውጣት ዝርዝር ማዘጋጀቱን ሮይተርስ አገኘሁት ያለውን ሰነድ ጠቅሶ ዘግቧል ። በስደተኛ ላይ ጠንካራ ፖሊሲ የሚያራምዱት ...
በሞሮኮ ከሁለቱ የእስልምና ዕምነት በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የኢድ አል አድሃ በዓል የዕምነቱ ተከታዮች በዓሉን በግ በማረድ በስፋት ያከብሩታል፡፡ ይህን ተከትሎ የፊታችን ሰኔ ወር ላይ በሚከበረው ...
በአሜሪካ ውስጥ በጦር መሳሪያ የሚፈጸሙ ጥቃች በብዛት የሚከሰቱ ቢሆንም፤ እንስሳት በሰው ላይ ተኮሱ የሚለው ግን የተለመደ አይደለም። ከሁለት ዓመት በፊት በአሜሪካ ካንሳስ የጀርመን ሺፐርድ ውሻ ...
በሁለተኛው ምዕራፍ ተኩስ አቁም ሃማስ ሁሉንም ታጋቾች መልቀቅ፤ እስራኤል ደግሞ ከጋዛ ወታደሮቿን ማስወጣት እንዳለባት በአሜሪካ አደራዳሪነት በተደረሰው የመጀመሪያ ስምምነት መግባባት ላይ ተደርሶ ነበር ...
በኢራን የኑክሌር ፕሮግራም ላይ ያተኮረውን ስብሰባቸውን ከጨረሱ በኋላ በሰጡት የጋራ መግለጫ፣ ኢራን የኒዩክሌር መርሃግብሯ ለሰላማዊ ዓላማ ብቻ መሆኑን ደጋግማ መግለጿን እንደሚቀበሉት እና ቴህራን ...
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ባለሙያዎች እስራኤል በጋዛው ጦርነት ወቅት የሴቶችን የጤና ተቋማት በስልት በማውደም በፍልስጤማውያን ላይ የዘር ማጥፋት ተግባር ማካሄዷንና ጾታዊ ጥቃትን ...
ትራምፕ በኃይትሀውስ ከኔቶ ዋና ጸኃፊ ጋር ማርክ ሩቴ ጋር በነበራቸው ስብሰባ ወቅት ከኪም ጋር ግንኙነት ለመፍጠር እቅድ እንዳላቸው ተጠይቀው " ከኪም ጆንግ ኡን ጋር ጥሩ ግንኙነት አለኝ፤ የሚሆነውን ...
ይህንን ተከትሎም የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል ኤክስ (የቀድሞ ትዊተር) ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ ኤርትራ በህወሓት የፖለቲካ ቡድኖች ውስጥ ያለውን የውስጥ ሽኩቻ የማባባስ ...
በተጨማሪም ሰላም ለማስፈን እየጣሩ የሚገኙትን የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን አመስግነው ሀገራቱ ወደ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ተቃርቦ የነበረውን ፍጥጫ ለማርገብ መወሰናቸው በአለም አቀፍ ...