በተለይም የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት ጄዲ ቫንስ ያደረጉት ንግግር የጉባኤው አዘጋጅ ጀርመንን ጨምሮ የአውሮፓ ሀገራትን መሪዎች እንዳበሳጨ ተገልጿል፡፡ በመድረኩ ላይ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ...
ሃማስ በዛሬው እለት በካንዩኒስ የለቀቃቸው ሶስት እስራኤላውያን ታጋቾች ኢየር ሆርን፣ ሳጊ ዴከል-ቼን እና ሳሻ (አሌክሳንደር) ትሮፋኖቭ መሆናው ታውቋል። ሶስቱ ታጋቾች በእስራኤል ጦር ወደ ሀገራው ከመወሰዳቸው በፊት ከጋዛ ካን ዩኒስ ሲለቀቁ የሚያሳይ ምስል በቀጥታ ተላልፎ ነበር። ...
ተጠባበቂ ሀይሎችን ሳይጨምሮ 74 ሺህ ወታደሮች እንዳሏት የምትገለጸው ብሪታንያ የዩክሬን ሰላም ማስከበር ተልዕኮን ለመምራት እስከ 44 ሺህ ወታደሮችን ማዋጣት ይጠበቅባታል ሲሉም የቀድሞው አዛዥ ተናግረዋል፡፡ ...
"የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን" በሚል መሪ ቃል እየተካደ ያለው ገባዔው ዓለም አቀፋዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ እንደሚመክር እና ውሳኔዎችን እንደሚሳልፍ ይጠበቃል። የአፍሪካ ...
ትራምፕ በኦቫል ቢሯቸው ውስጥ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ "ዛሬ ከሰዓት ምን ላይ ምን ሊከሰት እንደሚችል አላውቅም፣ እኔ ብሆን ግን በጣም ከባድ አቋም እወስዳለሁ፤ እስራኤል ምን እንደምታደርግ ...
ኢለን መስክ እና ሌሎች የንግድ ሰዎች ባንድ ላይ ሆነው ኦፕን አይ ኩባንያን በ97 ቢሊዮን ዶላር ለመግዛት ጥያቄ ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ተደርጎባቸዋል፡፡ ኦፕን አይ ኩባንያ እንዳስታወቀው ቻትጅፒቲን ...
ከዓለማችን ቁጥር አንድ መኪና አምራች ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ቢዋይዲ “የፈጣሪ አይን” ስያሜ የተሰጠው መኪና ሊሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ኩባንያው እሰረዋለሁ ያለው አዲስ መኪና በሰው ሰራሽ ...
የቱርኩ ፕሬዝደንት ታይፕ ኢርዶጋን የአሜሪካው ፕሬዝደንት ትራምፕ አስተዳደር በመካከለኛው ምስራቅ "የተሳሳተ ስሌት" እየሰራ ነው ሲሉ ተችተዋል። ፕሬዝደንት ኢርዶጋን አክለውም "የጽዮናውያን ውሸትን" ...
የመከላከያ ሚኒስትሩ ፔት ሄግሰት ዩክሬን ኔቶ ለመግባት የምታደርገው ጥረት እንድትተውና የተያዙባትን ግዛቶች የመመለስ ተስፋዋን እንድታቆም የሰጡት ማስጠንቀቂያ አዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር የሞስኮን ...
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ በተለይም ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ የሰራተኛንቅነሳ ላይ ትገኛለች። አሜሪካ ትቅደም በሚል የሚታወቁት ፕሬዝደንት ዶናልድ ...
ብሪታንያ፣ አሜሪካ፣ ስዊድን፣ ጣልያን፣ ሆላንድ እና ሌሎችም የዓለማችን ሀገራት ለሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ በማድረግ ላይ መሆናቸው ተናግረዋል በተመድ የሰብዓዊ ድጋፍ ድርጅቶች እና በተናጥል ድጋፍ ...
የጉባኤው አዘጋጅ ከሆኑት መካከል አንዷ የሆነችው የተባበሩት አረብ ኢምሬት 200 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች። የአረብ ኢምሬት ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ሼክ ሻክቡት ቢን ናህያን በመድረኩ ላይ እንዳሉት በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ለከፋ የሰብዓዊ ጉዳት ተዳርገዋል ብለዋል። ...