ግብጽ ፍልስጤማውያን ከቦታቸው ሳይፈናቀሉ ጋዛን መልሶ ለመገንባት የሚያስችል "የተሟላ እቅድ" ለማዘጋጀት ማቀዷን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ግብጽ በቀጠናው ...
ለሰው ልጆች ህክምና በሚል በተገነባው ሆስፒታል ድመት ያከመው እና መነጋገሪያ የሆነው ይህ ሐኪም ድመቷን ያከምኩት "ልትሞት በጣር ላይ ስለነበረች ነው" ብሏል የሚያሳድጋት ድመት ከጣሪያ ላይ ወድቃ ...
አፍሪካዊያን ያለ ቪዛ እንዲገቡ እና እንዲወጡ የፈቀዱ ሀገራት ቁጥር 15 ብቻ ነው የተባለ ሲሆን ብዙዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ኢ-ቪዛ ወይም የመዳረሻ ቪዛን ይፍቅዳሉ። በዚህ መሰረትም ማንኛውም የአፍሪካ ...
የ180 ሀገራትን የሙስና ተጋላጭነት በማጥናት ደረጃቸውን የሚያወጣው ተቋሙ የ2024 ሪፖርቱን ትናንት በጀርመን በርሊን ይፋ አድርጓል። በዚህም ከሁለት ሶስተኛ በላይ የሚሆኑት በደረጃው የተካተቱ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የጆርዳኑ ንጉስ አብዱላህ የጋዛ ፍልስጤማውያንን እንዲያሰፍሩና የአሜሪካን ጋዛን የመቆጣጠር እቅድ እንዲቀበሉ ጫና ቢያደርጉባቸው ሳይቀበሏቸው ቀርተዋል። ...
ሰሜን ኮሪያ ከ48 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያንን ህይወት የቀጠፈው የጋዛ ጦርነት እንዲቆም በተደጋጋሚ ጥሪ አቅርባለች፤ እስራኤልን በዋና ደም አፍሳሽነት አሜሪካን ደግሞ በተባባሪነት ስትከስ መቆየቷም ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዮርዳኖስን ንጉስ አብዱላህ 2ኛን በዘሬው እለት በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋግረዋል። ትራምፕ ወደ ኋይት ኃውስ ከተመለሱ በኋላ እና በጋዛ ላይ አዲስ እቅድ ...
ከ12 አመት በፊት የጠፋውን ሃርድ ድራይቭ ለመፈለግ ለአመታት የተከመረ ቆሻሻን ማንቀሳቀስ ይፈልጋል፤ ይህም በርካታ የሰው ሃይል እና ገንዘብ ይጠይቃል። ጀምስ ሆውልስ ግን የተከፈለውን መስዋዕትነት ...
የቡድኑ ከፍተኛ አመራር ሳሚ አቡ ዙህሪ "ትራምፕ የተኩስ አቁም ስምምነቱ በሁለቱም ወገን መከበር እንዳለበት ማስታወስ አለባቸው፤ ዛቻና ማስፈራሪያው ሁኔታዎችን ከማባባስ ውጭ ምንም ዋጋ አይኖረውም" ...
ፕሬዝደንት ትራምፕ ምክትላቸው ዲጄ ቫንስ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ዩክሬኑን ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪን ለማግኘት እየተወጋጁ በሚገኙበት ወቅት "ዩክሬን የሆነ ቀን የሩሲያ ልትሆን ትችላለች" ሲሉ ...
በዚህ ምክክርም የአረብ ሀገራት የትራምፕን ጋዛን የመቆጣጠር እቅድ አጥብቀው ማውገዛቸውን ነው አብደላቲ ለሩቢዮ የነገሯቸው። ሚኒስትሩ ፍልስጤማውያን ሳይፈናቀሉ ጋዛን መልሶ መገንባት እንደሚያስፈልግም ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዴንማርክ ግዛት ስር ያለችውን ግሪንላንድ ለመግዛት ያቀረቡት ሃሳብን ተከትሎ ነው ዘመቻው የተጀመረው። ዴይሊሜል እንደዘገበው ሃቪየር ዱቶይት በተባለ ግለሰብ ...